Maebel Episode 117
ማእበል ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Maebel Monday - Friday @8:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Maebel #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የILlevel ገጻችንን ይከተሉ::
| Official ILlevel Channel | illevel.info
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
ሳአዲቾ ወሎየዋ
3 ימים לפני
አይተን በጣም ነው ያሳቀችኝ 😂😂
ጓል 'ዞም ተኲሶም ዘይስሕቱ
4 ימים לפני
ሀይተንን ማነው ሚወዳት 😘😘
ሳአዲቾ ወሎየዋ
3 ימים לפני
እኔም በጣም ነው የምወዳት 💋💋
السياحة حول دول العالم
4 ימים לפני
😂😂😂
السياحة حول دول العالم
4 ימים לפני
ء
Buchi ቡቺ
5 ימים לפני
illevel.info/plane/rGWFbtWHfoDbb9g/wyd-w
milla Tube
5 ימים לפני
የኛ ሰፈር ለምን በ kana አይታይም
ا طك
6 ימים לפני
የሙስሊም እህቶች እረመዳን ከሪምምምምምምምምምምረ
Ethio Girls Fitness
6 ימים לפני
በቤት ውስጥ ብቻ በሚሰራ ስፓርት ውፍረት ለመቀነስና አማላይ ተክለ ሰውነት በጣም ያማረ የሆድ ቅርፅ ዳሌና ውብ የሆነ ቅርፅ እንዲኖርሽ የEthio Girls Fitness ቤተሰብ ሁኚ
Toyba TUbe
6 ימים לפני
ያሊ ንደት ናፍቆኝነበር
Geni Aimiro
6 ימים לפני
ካሮሊን ዉርደቷን ተከናነበች😂😂😂
ዜድ ወሎየዋ ከ ወልዲያ
6 ימים לפני
ውይ ይህ አህመት ሲያስጠላኝ ዝም ብሎ ጦሰኛ እድሜ ልኩን
Betadg Tekeba
7 ימים לפני
Yga sefern beterat lekekulen
H ነኝ የሀ ብሩል ጎዋ OK H ነኝ የ ሀብሩ ልጎ ዋ OK
7 ימים לפני
ኤጭ ቤሪን ዘጋችኝ ደነዝ👊👊👊👊
H ነኝ የሀ ብሩል ጎዋ OK H ነኝ የ ሀብሩ ልጎ ዋ OK
7 ימים לפני
ሶነር ምርጥሰው ደግ አረካትይችን አጋሬ😂😂😂😂
H ነኝ የሀ ብሩል ጎዋ OK H ነኝ የ ሀብሩ ልጎ ዋ OK
7 ימים לפני
ካሎሪን ልጅመያዝ አይሆንላትም 😂😂😂😂😂 ይችከርከሮ 😂😂😂 ነሪማ ደሞ ልጅ አወደም 😏😏😏😏😏
ትግሥት አበጋዝ
7 ימים לפני
የቤሪን ጓደኛ የኒ እብድ ሥወድሽ
Kam Kamela
7 ימים לפני
ወይጉድካሮሬእፍ
160 aa
7 ימים לפני
ካሩለን በሳቅ
Hነኝያተውቀበጥ አልሀምዱሊላ
7 ימים לפני
ሶነርበጣምይመቸኛል
ወሎየዋ የመካነ ሰላም ልጅ ወሎየዋ
7 ימים לפני
ይሄ ከናን አሊ ልጠቅመው ወይስ ልጎዳው አስቦ ነው እንድህ ጥብቅ ያለበት
Hana Hosaye
7 ימים לפני
አሊን እየተጠቀመበት ነው ይሄ የተረገመ ይድፋው
Hana Hosaye
7 ימים לפני
ካሮሊን ግን ስታስጠላ ጀሚሌ ክፉ ናት ትላለች ከሷ የባሰ ክፉ አለ ይች ኮረና ጀሚሌ በጣም ጥሩ ሰው ናት ከእስር አስፈትታት ኩፉ ናት ትላለች ይች ቆሻሻ ግንደቆርቁር የመሰለች
pain killer
7 ימים לפני
Model natko shekalit anchi tekll gomen akuam tu
Aነኝየማየናፍቂ ተወከልቱአለላህ
7 ימים לפני
ወይኔሦኖንእናአይሊንበጣምይፍቀራሉግንሦኖርለወንድሙደሥታብሎበመጨረሻአይንእናሦኖርበጣምያሣዝናሉ
Mekdi Mekdi
7 ימים לפני
hulunem ekul matlekut gn lemenden new yega sefer zegytachehu new metlkut lemen????????
ሠሚራ ወለየዋ አንባሠል ወይም ሀይቅ ቲዩብ
7 ימים לפני
ወይ መሥኡድ ክብሪት
User User
7 ימים לפני
ሶነሪ አይልን አታስከፋት እሷ ባለቀሰች ቁጥር እኔም እያለቀስኩ ያሳለፍኩትን የፍቅር ህይወት እያሰብኩ ልሞት ነው አፍቅሮ ማጣት በጣም ከባድ ነው የተፋቀራችሁት በሙሉ ፈጣሪ አይለያችሁ
Nouna Phones
7 ימים לפני
አሊ ዛሬ ትክክል ነው
dawit habte
7 ימים לפני
Anch now betkus magnet neber 😜
Marta Tadele
7 ימים לפני
ይሄ ከነን ሚባለው ስውዬ ምላሱ ጤፍ ይቆላል😜😜😜😜😜
Hbd Gfs
4 ימים לפני
ክክክክክክ
lakumenza ላኩመንዛ
7 ימים לפני
እንደ ካሮሊን ከመዋረድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Semir Juher
7 ימים לפני
ወይ ሶነር
Gdu Ufj
7 ימים לפני
የሶነር እና የ አይሊን መጨረሻ ናፈቀኝ
ለምለም ጋል ትግራይ ጋልቶም ሰራሕቲ ታሪኽ ሊሊ
7 ימים לפני
ኣይተን ታዝናናለች ደስ ስትል
አህላም Mohammed
7 ימים לפני
ሦነርየ ምን ላዲርግህ የልቤነዉ የሠራኸዉ ይገባታል ለኮሮሊ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
haet katr
7 ימים לפני
ሶነረ ተመቸኸኝ♥️♥️👍👍👍👍👌👌
Dina Esheta
7 ימים לפני
ሀካን አህመትን ይደበድበዋል ብዬ ነቀር ተረጋጋ
Beeranna Beeran
7 ימים לפני
በፈጣሪአሊተደገናክፉሰውሆነ
Fatimah F
7 ימים לפני
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
እሉ ይመር
7 ימים לפני
አይተን የኔ ልእልት ስወዳት
ከአድማሥ ባሻገር
7 ימים לפני
ዋው ሶነር አስደሠተኝ ምናለበት በአለም ላይ ስሜታቸውን የሚቆጣጠሩ ሰወች ቢሞሉ አለም በመልካም ሰወች ትሞላ ነበር
Lidiya Buta
7 ימים לפני
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Upመሲ Doነኝ
7 ימים לפני
አይ ካሮሊን የሆንሺ ካንጋሮ ነገር😁
Abcd Efgh
7 ימים לפני
አይካሮሊን ጀሚሌክፎናትአለይእኮ ብሩንም እረሳይው
asma tube
7 ימים לפני
የሠው ክፎ ማለት ከማል ከነቤተሠቦቹ
zebrau sediyi ds
7 ימים לפני
እደዛሬዉስቄ. አላቅም በካሮኒ
zebrau sediyi ds
7 ימים לפני
ሶነር እዉነተኛ. አፍቃሬ
Rነኝ Aምርኮኛ
7 ימים לפני
አወ
Sofiya Mohammed
7 ימים לפני
ውይ ከናን
Saeda Yimer
7 ימים לפני
ሥወዳቺሁ
ያልተኖረ ልጂነት
7 ימים לפני
ሶነር የተመቼው ክክክክክክክክክክክ
soso soso
7 ימים לפני
ኪኪኪኪ ሶነር ይችን ሰጎን አፍጫዋን ቀንጥሶ በነበር
Etsegenat Belehu
7 ימים לפני
Lmnden nw gn yega sefere yelmewne yematelekute hule 1 sate ena 2 sate laye yalewn nw yemtasayute
ሊና ስደተኘዋ Hh
7 ימים לפני
እረ አይተን ስዃሩ ከፍ አረግሺዉ😆😆😆😆😆
Almi የድግል ማሪያም ልጅ
7 ימים לפני
ወይ ካሮኒ ወራዲት ያንችን መጨረሻ ባየሁ የማረቢ
Hxyjj Gxykx
7 ימים לפני
ሶነር አቦ ምችት ይበልህ ደስስስስ ነዉ ያሥባልከኝኝኝኝኝኝ
ሊና ስደተኘዋ Hh
7 ימים לפני
እረ አይተን ጎደኘ አስቀኘለች ቦሊሱ ዝም ብሎ ሲያያት እስዋ ስታወራ 😆😆😆😆😆😆😆በጣም ነዉ ያሳቀችኝ
ፈፍ tube
7 ימים לפני
ውይ ከሮልን😂😂😂😂
መርሲ ሞዪ ፍቅር
7 ימים לפני
Kkkkkk karolin saralesh ayitan damo btm new yasekashign
Melat Melat
7 ימים לפני
Echi dinigay erasi corolin sitasitela
Mekiya Kamel
7 ימים לפני
አይታን ስትማች
abu aki
7 ימים לפני
አይሊን 😋😋😋
Fyfg Gtf
7 ימים לפני
ኧረ ሶነር ተመቸኸኝ👌ይኼ ከናን ብሸቅ ሲያሰጠላ🤮
Tewie Natey
7 ימים לפני
Hi
Hiyab Gebrekidan
7 ימים לפני
Kalorin ena neriman gn and aynet tsebay alachew emileyachew gn kalorin ya ale aydel yelbs maskeya ashangulit tmeslalech manew kene ga emismamaw?
ዜድነኝ የስልጤዋ የማሚ ነፈቂ ዜድነኝ የስልጤዋ የማሚ ነፈቂ
7 ימים לפני
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክኴክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ከሮሊን ወይ ዉርደት
Likanos Tegene
7 ימים לפני
ሽሚያን ማየት ጀምሬ ማዕበል ዘጋኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
Meri Tube
7 ימים לפני
በጣም በተለይ የከናን ፓርት በጣም ይዘጋል
አያል ነኝ
7 ימים לפני
ውይ በጣም
Aa Ss
7 ימים לפני
አሊ ተቀይሯን ብየ ነበር ያው ነው ካሮሊን ደግሞ የጂሽን ነው ያገኘሽው አፍቀን አጣመመልሽ አይሊን ስትናደድ ደስ የሚለው እኔ ደስ ይለኛን ስቀና
Mahi Mulu geta
7 ימים לפני
ሲያስጠላ እኔም ብዬ ነበር እንደዛ ብስቁል ሲልና ረጋ ሲል ምናምን የተቀየረ መስሎኝ ነበር ግን እሱ ሁሌም ዱዙዝ ነው ያሁኑ ይባስ የገደለው ሰው ድርጅቱ ገብቶ ሊሰራ ነው ቱ ህሊና ቢስ👎
Hauat Ali
7 ימים לפני
ይቅርታ አረጉልኝና የጀሚላ የፀጉረ እስታይል አስጠላኝ እና የቤሪን መመናጨቅ
ማርያም ማርያም ሲሉሽ ስምሽ ይጣፍጣል
7 ימים לפני
ሶነር ደግ አደረክ ይች ቆርቆሮ
Dana Dana
7 ימים לפני
ሶነር አኮራከኝ
ያልተኖር ልጅነት አለቀ በስደት ዜድ
7 ימים לפני
አሊ ተው ጀሚሌን አታናደብኝ ጀሚሌ ውስጤነች
سبحان الله
7 ימים לפני
ዋዉ ሶነር አለማድነቅ አይቻልም ጥሎብኝ ጨመት ያለ ወድ ደስ ይለኛል ለጥያቄዉ በቂ መልስ ያለዉ ዋዉ
እመቤቴ ላደረግሽልኝ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረስሽ
7 ימים לפני
ሶናር ካሎሪን ባደረከው ነገር ደስ አሰኘከኝ አይሊንም እንደዛ ስትሆን በጥፊ ብትላት ይበልጥ ደስ ይል ነበር ምንደነው ላላገባችው ወንድ የምትብደው በስማም በውኑም አለም እንደዚህ አይነት ሴቶች ካሉ ልብ ይስጣቸው መሱድ እዚህ ከሚሰሩ ሴቶች ውስጥ አንደኛ ቆንጆ ነሽ በዛው ልክ ደሞ በተንኮልም አንደኛ ነሽ ካሎሪን ከዛሬ በዋላ ስረዓት ያላት ሴት እንደምትሆን ተስፋ አለኝ የሰልማ ባል ለተንኮል ብሎ አሊን መረጠ ለጀሚሌ ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለው ምክንያቱም አሊ ካውን በዋላ ጀሚሌን የሚጎዳ ነገር አያደርግም so ካናን እቅድክ የሚሳካልክ አይመስልም የሆንክ ተንኮለኛ እያሳሳቀ ከሚገል ሰው ይሰውረን
Bezawit Habte
7 ימים לפני
mesude is not cute more then of aylin
Tadalu Tasaw
7 ימים לפני
ፈጣሪ ያሰብከዉን ያሳካልህ
Meki Meki
7 ימים לפני
እንዴ ካሎሪ ካሉት ሳጋቱራ ከሆኑ ሴቶች አላህ ይጠብቃችሁ
Nejat ali
7 ימים לפני
ሀሀሀ ሰጋቱራ ለማንኛውም አሜን
Zenah Alain
7 ימים לפני
ክክክክኬ ሠጋቱራ
Abc Abv
7 ימים לפני
ሁሉም ወንድ እንደ ሶነር በሆነ
peace& Love
7 ימים לפני
ትጉን ፀልዩ
سبحان الله
7 ימים לפני
ሶነር ተመቸኝ ሀሀሀሀ ይቺ አሞራ ካሎሪ ወዶች ተማሩበት ማለቴ ልዩነቱን እወቁ በህልክ ብዙ ስህተት ለምትሰሩ
Hawi Sweet
7 ימים לפני
Oseeeeeemaaneyeeeeee 😘😘😘😘😘
Emwdeshe
7 ימים לפני
ማነው ግን እደኒ ካሌሪን የምታስቃችሁ 😁😁
Almaz Mengistu
2 ימים לפני
ታበሳጨኛለች!!
Emwdeshe
7 ימים לפני
@Trss Gfds 👍
Emwdeshe
7 ימים לפני
@መርሲ ሞዪ ፍቅር 👍👍👍
Trss Gfds
7 ימים לפני
እኔም
መርሲ ሞዪ ፍቅር
7 ימים לפני
Ena zim biye sayita corona temasilagnalech karolin kkk
Ali Ali
7 ימים לפני
kkkkk አይተን
Ali Ali
7 ימים לפני
@Rነኝ Aምርኮኛ እምም እንደዛዉ
Rነኝ Aምርኮኛ
7 ימים לפני
ዝም ያለይ ነበር. የምትመስለኝ.
ለሚ የድንግል ማርያም ልጅ
7 ימים לפני
እደመቴ አፍቃሪ እደ እናት ሀፊሴ አማት እደ አይተን ጓደኛ ፈጣሪ ይስጠን
Hbd Gfs
4 ימים לפני
አሚንን
ساره ساره
7 ימים לפני
አሜን
Betty Gbermedhin
7 ימים לפני
Amen 🙏
BVdhdhhhr DGudjej
7 ימים לפני
አሜን አሜን
Nejat ali
7 ימים לפני
አሜን መቴ ፎቃየ
ህልመኛው
7 ימים לפני
አይ ሶነር ይመችህ አቦ
Mareyam Enat Nat Degle
7 ימים לפני
ንገሩኝ አሊ ጅሚሊን ይጎዳታል!
አምላኬ እንደፍቃድህ አኑርኝ M
7 ימים לפני
አይጎዳትም በማንኛውም ነገር አብሯት ነው
God is Good all the time
7 ימים לפני
ኡስማን እና ጎልደን ዙሩን እያከረሩት ነው ሃሃሃሃሃሃ
سميره سميره
7 ימים לפני
😘😘🌹🌹🌹🌻🌻🌻
N ነኚ ስደተኛዋ
7 ימים לפני
ሰላም ወድ የሀገሬ ልጅች የመቴ ቁጥር ያላችሁ ተባበሩኚ በሱ ፎቃ ከመሞቴ በፊት😜 🥺🥺🥺💚💛❤️
መሬየም &mermre tube
7 ימים לפני
@N ነኚ ስደተኛዋ የኔእህት አመሰግናለሁ እሺ አታስቢ
N ነኚ ስደተኛዋ
7 ימים לפני
@መሬየም &mermre tube በቃ አረኩሺ ግን እንዳረሻት ያልሻትን 😜😜😜😜
መሬየም &mermre tube
7 ימים לפני
በቃኔ እተባበርሻለሁ ሰብስክራይብ አርጊኝ ውዴ
Lile Lile
7 ימים לפני
አይልን ቀበጥ መጨረሻ ቢያስጠላም ብትሞትም ልክ እደ አቺ ቀበጥ የሆነች ልጅ ትወልዳለች😘
Ali Ali
7 ימים לפני
አሊ ግን ትንሽ ክብር የሚበል ነገር የለዉም እንዴ ምንም ብቸገር እንዴት እራሱ የገደለዉ ሰዉዬ ድርጅት ይቀጣራል
Cfh Ggg
7 ימים לפני
ትክክል ብሽቅ ነው
Eman Hussen
7 ימים לפני
Kejemile akababi mehon felgo newu
Ageria Tsega
7 ימים לפני
የሶነር እስታይል ተመቸችኝ ለሸሌ ስቶች ወንዶች እደዚህ ሁኑ
H ነኝ የሀ ብሩል ጎዋ OK H ነኝ የ ሀብሩ ልጎ ዋ OK
7 ימים לפני
እኔ እራሱ ሊስመኝ ነውብላ ስታጋጥ 😂😂😂😂😂አበላሽ ቷ ትነበር
نواف الحربي
7 ימים לפני
Wow
leyila LEY
7 ימים לפני
አንድ ጥበበኛ እንዲህ ተብለው ተጠየቁ “ምን ትመኛለህ” ? እርሱም-መልካም ቀን!( ጤናማ ቀን) እነሱም_ ሁል ጊዜ በጥሩ ጤንነት ላይ አይደለህም ወይ? እርሱም እንዲህ አለ-"ያለ ኃጢአት የማሳልፋት አንድ መልካም ቀንን ነው አለ!‼️‼️
leyila LEY
7 ימים לפני
አንድ ጥበበኛ እንዲህ ተብለው ተጠየቁ “ምን ትመኛለህ” ? እርሱም-መልካም ቀን!( ጤናማ ቀን) እነሱም_ ሁል ጊዜ በጥሩ ጤንነት ላይ አይደለህም ወይ? እርሱም እንዲህ አለ-"ያለ ኃጢአት የማሳልፋት አንድ መልካም ቀንን ነው አለ!‼️‼️
ጤናማ ምግብ Healthy food
7 ימים לפני
ሶነር ካሮልን ጭፍልቅ ሳረጋት ሳመናጭቃት ደሰ ያለዉ ምን አይነት ክብረተ ቢሰ ናት ማነዉ ዛሬ ካሮሊን 40 መገረፍ አለባት የሚል🙋♀️ በሉ እና ሳብሰክራይብ አትሩሱ ሰላም እና ጤና ለሁላችንም
Nayf Aseeri
5 ימים לפני
besak new yegedelegn soner 😁😁😁😁
helen shemeles
7 ימים לפני
me to በጣም ደስ ነወ ያለኝ
Kasnis Kasans
7 ימים לפני
💨✋
fatima yibra
7 ימים לפני
ወይ ካሎሪ ሶለረ ጥሩ አረገሸ የከማል ቤተሰቦች ነገረኞ
fatima yibra
7 ימים לפני
@Dubaba Dubaba ቢሰማት በጣም ነበረ የሚያናድድ ደግ አረጋት 😀
Dubaba Dubaba
7 ימים לפני
ሀሀሀሀሀ ሱነርልስማትነዉብየ ተናዴጀነበር የልቤንአስዴሰተኝ
fatima yibra
7 ימים לפני
@Aziza International አልሐምዱ ሊላሕ ሰላም አደረሸ
Aziza International
7 ימים לפני
@fatima yibra እዴት አደርሽ ❤️😍😘
fatima yibra
7 ימים לפני
@Aziza International 😍😍
Samrawit Yosef
7 ימים לפני
የወለጋ እልቂት የአይን እማኞች ምስክርነት ይፋ ወጣ
Bdbdb Bdbd
7 ימים לפני
ዋዉ ሶነር እደት እደተመቸኸኝ ታባሽ ካሮሊን
fatiaha Ahmede
7 ימים לפני
Salm wadi yahagri lajaji asi lahagrachi 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹lamawdu kaseitanchm bamnatachi musalmchi bamanatachni anasabti😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭
ذهب حسن
7 ימים לפני
አይ ካሎሪን😅😅😅የሆሽ ክሎሬክስ እኮ ነሽ 😅😅
Aziza International
7 ימים לפני
😂😂😂😂😂 ክሮሌክስ
Hait Hait
7 ימים לפני
እረ ካሮሊ ጉድሽን አፈላው ሶነር
መሬየም &mermre tube
7 ימים לפני
@Hait Hait አመሰግናለሁ የኔቆጆ
Hait Hait
7 ימים לפני
@መሬየም &mermre tube እሽ ውዴ አረኩሽ
መሬየም &mermre tube
7 ימים לפני
እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
እመቤቴ ላደረግሽልኝ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረስሽ
7 ימים לפני
የሰልማ ባል እውነት አሊን ተጠቅሞ ጀሚሌን ለመጉዳት ካሰበ ተሸውዱዋል አውን አሊ ጀሚሌን የሚጎዳ ነገር አይሰራም እንደውም የሚረዳት ነው ይመስለኛል
Meri Tube
7 ימים לפני
ነው ግን አይሳካለትም